በቤት አኖት (ሀዖቅፊም) መገናኛ የትራፊክ መብራት ሥርዓት ላይ የተከሰተና በመጠገን ላይ ያለ ብልሽትን ተከትሎ በመንገድ 60 የትራፊክ ዝውውር ሥርዓት ላይ ለውጦች ተደርገዋል፦
• በመንገድ 60 ወደ ሰሜን ለሚጓዙ አሽከርካሪዎች ወደ ምስራቅ አቅጣጫ ወደ መንገድ 35 ወደ ግራ መታጠፍ አይፈቀድም
• በመንገድ 35 ወደ ምስራቅ ለሚጓዙ አሽከርካሪዎች ወደ ሰሜን አቅጣጫ ወደ መንገድ 60 ወደ ግራ መታጠፍ አይፈቀድም
የይሁዳ አካባቢ የትራፊክ ፖሊሶች በመገናኛው ተገኝተው ትራፊኩን እየመሩ ይገኛሉ።