በአየር ሁኔታው ምክንያት በደቡብ የተዘጉ መንገዶች – እስከዚህ ሰዓት ድረስ ለተሽከርካሪዎች ዝግ የሆኑ መንገዶች፦

መንገድ 90፡ ከዞሃር መገናኛ በአራቫ መገናኛ በኩል እስከ ኤላት

መንገድ 25፡ ፃፊት መገናኛ – ኦሮን መገናኛ

መንገድ 40፡ ከሚፅፔ ራሞን – ኬቱራ መገናኛ

መንገድ 13፡ ሜኑሃ መገናኛ – ፂሆር መገናኛ

መንገድ 12፡ ከኤላት እስከ ኔኦት ስማዳር መገናኛ

ወደ ኤላት የሚወስዱና ከከተማዋ የሚያወጡ መንገዶች በሙሉ ለተሽከርካሪዎች ዝግ ናቸው። ከኤላት መውጣት የሚፈቀደው ወደ ራሞን አውሮፕላን ማረፊያ ለመድረስ ብቻ መሆኑን እናሳስባለን።