የሄብሮን ጣቢያ ፖሊሶች፣ በይሁዳ እና ሰማርያ ዲስትሪክት የሽብር ማክሸፊያ የክወና ክፍል መሪነት፣ ከአንድ ሳምንት ገደማ በፊት በወንጀል ተነሳሽነት የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት ወታደርን በመጥለፍ ተሳትፎ አለው በሚል ጥርጣሬ የታርቁምያ ነዋሪ አግኝተው ዐሰሩ። ተጠርጣሪው ለተጨማሪ ምርመራ ወደ ደቡብ ዲስትሪክት ተላልፏል።