በአሽቀሎን የዕፅ ንግድ እና ይዞታ ወንጀሎች ላይ በላኪሽ ዲስትሪክት ልዩ ወንጀል ምርመራ ክፍል (ימ”ר)ቀድሞ በተዘጋጀ እቅድ በተከናወነ ክዋኔ፣ የዩኒቱ መርማሪዎች በከተማይቱ በሚገኝ አፓርታማ ውስጥ አንድ ኪሎ ግራም የሚጠጋ ኮኬይን ይዘዋል፡፡ ሁለት ተጠርጣሪዎች ተይዘው ለተጨማሪ ምርመራ ወደ ልዩ ወንጀል ምርመራ ክፍል (ימ”ר) ጽህፈት ቤቶች ተላልፈዋል፡፡