በኢየሩሳሌም በሚገኝ አንድ ሆስፒታል መግቢያ ላይ ሕይወቱ ያለፈ ፅንስ ጥሎ ከአካባቢው የተሰወረን ሰው አስመልክቶ ለቀረበው ሪፖርት ቀጣይነት፣ ከጥቂት ጊዜ በፊት የኢየሩሳሌም አውራጃ ፖሊስ አባላት በድርጊቱ ተሳትፏል የተባለን ተጠርጣሪ አፈላልገው በቁጥጥር ሥር አውለዋል። ተጠርጣሪው ለምርመራ ወደ ሞሪያህ ፖሊስ ጣቢያ የተዛወረ ሲሆን የክስተቱ ሁኔታም እየተጣራ ይገኛል።