ሴናተር ሊንድሴ ግራሃም ለደቡብ ካሮላይና ታላቅ ህዝብ እጅግ ጠንክረው እየሰሩ ነው፣ እኔ በ2016፣ በ2020 እና በ2024 የወዳኳት እና በ ትልቅ ድል ያሸነፍኩባት ግዛት! ሊንድሴ ድንቅ ጓደኛ ሆኖልኛል፣ እናም በፈለግኩት ጊዜ ሁሉ እዚያ ነበረ። የሴኔት የበጀት ኮሚቴ ሰብሳቢ እንደመሆኑ መጠን ሊንድሴ ኢኮኖሚውን ለማሳደግ፣ ግብር ለመቀነስ፣ ደንቦችን ለመቁረጥ እና የመንግስት ብክነትን ለማስወገድ ደክመ ሰለቸ ሳይል እየታገለ ነው። ሊንድሴ ድንበራችንን ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ለማድረግ፣ ስደተኛ ወንጀልን ለማስቆም፣ ወታደሮቻችንን/ጦር ሰራዊታችንን በጽኑ ለመደገፍ፣ የአሜሪካን የኢነርጂ የበላይነት ለመልቀቅ፣ በአሜሪካ የተሰራውን ለማስተዋወቅ፣ ምርጫዎቻችንን ለመጠበቅ፣ ሁልጊዜም ከበባ ላይ የሚገኘውን ሁለተኛው ማሻሻያ ለመከላከል እና በጉልበት ሰላምን ለማረጋገጥ ላይ ያለ እረፍት አተኩሯል። ሊንድሴ ግራሃም ለዳግም ምርጫ ሙሉ እና አጠቃላይ ድጋፌ አለው — እሱ ፈጽሞ አያሳፍራችሁም! ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ. ትራምፕ
ሰበር ዜናፖለቲካ
ሴናተር ሊንድሴ ግራሃም ለደቡብ ካሮላይና ታላቅ ህዝብ እጅግ ጠንክረው እየሰሩ ነው፣ እኔ በ2016፣ በ2020 እና በ2024 የወዳኳት እና በ ትልቅ ድል ያሸነፍኩባት ግዛት!
ሴናተር ሊንድሴ ግራሃም ለደቡብ ካሮላይና ታላቅ ህዝብ እጅግ ጠንክረው እየሰሩ ነው፣ እኔ በ2016፣ በ2020 እና በ2024 የወዳኳት እና በ ትልቅ ድል ያሸነፍኩባት ግዛት!
አገልግሎቶች
ርዕሰ ጉዳዮች