ኢራን ለአሜሪካ እንዳሳወቀችው፤ የውሸት ዜና አቀናባሪዎች ከሚዘገቡት በተቃራኒ «በሆርሙዝ ወሽመጥ በሚጓዙ መርከቦች ላይ በኢራን በኩል የሚጠየቅ ወይም የሚቀበል የትኛውም ዓይነት የጉምሩክ ክፍያ፣ የኢንሹራንስ ወጪ እና ሌላ ማንኛውም ክፍያ የለም። ይህ የተሳሳተ መረጃ ከሆነ ድርድር ወዲያውኑ ይቋረጣል! በተጨማሪም፤ ምንም ዓይነት ገንዘብ ለኢራን አልተሰጠም፣ ወይም በአሜሪካ በኩል ከገንዘባቸው የተለቀቀላቸው የለም። በእኛ ሙሉ ቁጥጥር ስር ያለውን የተወሰነ ገንዘባቸውን ለገበሬዎቻችን እና ለእንስሳት እርባታ ባለቤቶች የበቆሎ፣ የስንዴ፣ የአኩሪ አተር እና የሌሎችም ግዢ እንለቃለን። በኢራን ውስጥ የምግብ እጥረት ክፉኛ አለ፣ እናም ለእነሱ የምንገዛው ምግብ ሙሉ በሙሉ ከአሜሪካ ብቻ ይሆናል። ለዚህ ጉዳይ ትኩረት ስላደረጉ እናመሰግናለን! ፕሬዚዳንት ዶናልድ ጄ. ትራምፕ

ክሬዲት ከዶናልድ ትራምፕ ትሩዝ ሶሻል ኔትወርክ