ይህ የአስቸኳይ ጊዜ ጥሪ ነው!

የአይሁድ መንግሥታችን የወደፊት ዕጣ ፈንታ አደጋ ላይ ወድቋል። አሁኑኑ ወጥታችሁ ለሊኩድ ድምጽ ስጡ!

ከቀኝ ዘመም መራጮች ዝቅተኛ የተሳትፎ ምጣኔ በተቃራኒ በአረቡ ማህበረሰብ ውስጥ ከተለመደው ከፍ ያለ የድምጽ አሰጣጥ ምጣኔ አለ።

ልንነቃ ይገባል – ቤት ውስጥ መቅረት አይቻልም።

ወጥታችሁ ለሊኩድ ድምጽ ስጡ፣ እንዲሁም በተቻለ መጠን በርካታ ሰዎችን ይዛችሁ ውጡ!