የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት (IDF) ቃል አቀባይ፦
ትናንት ምሽት (ቅዳሜ) በኤፍሬም ብርጌድ ስር በምትገኘው ቃልቂልያ ውስጥ የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት (IDF) ኃይሎች ባካሄዱት ወታደራዊ እንቅስቃሴ ወቅት በርካታ አሸባሪዎች በኃይሎቹ ላይ ድንጋይ ወርውረዋል።
ኃይሎቹ አደጋውን ለማስወገድ ወደ አንድ አሸባሪ ተኩስ በመክፈት ምላሽ የሰጡ ሲሆን ኢላማው መመታቱም ተረጋግጧል።
በኃይሎቻችን ላይ የደረሰ ምንም ዓይነት ጉዳት የለም።