በሬክተር ስኬል 4.5 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ኤይላትን አናወጠ
መነሻውን በግብፅ ሲናይ ባሕረ ገብ መሬት ያደረገ በሬክተር ስኬል 4.5 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ወደ ኤይላት የሚደረገውን የአየር ጉዞ ያስተጓጎለ ሲሆን፣ ረቡዕ ዕለት የራሞን አውሮፕላን ማረፊያ እንዲለቀቅ አስገድዷል።

እ.ኤ.አ. የ2024-2025 ጥናት 24% የሚሆኑ ከውጭ የገቡ ቅመሞች እና ቅጠላ ቅጠሎች የብክለት ምርመራዎችን እንዳላለፉ ካሳየ በኋላ የእስራኤል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የወደብ ፍተሻዎችን እያጠናከረ ነው::