
ስጋትን ለማስወገድ፦ የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት (IDF) በኦክቶበር 7 እልቂት ወደ ሬኢም ካምፕ የገባውን የኑኽባ ቡድን አዛዥ ገደለ፤ የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት ትናንት (ረቡዕ) በደቡብ ጋዛ ጥቃት በመሰንዘር አሸባሪውን ማኸር ዋሊድ ዑመርን ገድሏል
የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት በኦክቶበር 7 ወደ ሬኢም ካምፕ የገባውን እና የሽብር ሴራዎችን ያራመደውን የኑኽባ ቡድን አዛዥ ማኸር ዋሊድ ዑመርን ገደለ።