በደቡብ በተከሰተው የጎርፍ መጥለቅለቅ ምክንያት ስለተዘጉ መንገዶች የተሰጠ መረጃ፦ መንገድ 90 ከአራቫ መገናኛ እስከ ኤይላት እንዲሁም መንገድ 12 በሁለቱም አቅጣጫዎች ለተሽከርካሪዎች ትራፊክ ክፍት ተደርገዋል።

የደቡብ አውራጃ ባካሄደው የሁኔታዎች ግምገማ ማጠቃለያ ላይ፣ መንገድ 90 ከአራቫ መገናኛ እስከ ኤይላት እንዲሁም መንገድ 12 በሁለቱም አቅጣጫዎች ለትራፊክ ክፍት እንዲሆኑ ተወስኗል።

በጎርፉ ምክንያት ተዘግተው የነበሩት ሌሎች መንገዶች አሁንም ለተሽከርካሪዎች ትራፊክ ዝግ ሆነው እንደሚቀጥሉ እናሳስባለን።