በኢየሩሳሌም በሚገኝ አንድ ሆስፒታል መግቢያ ላይ ሕይወቱ ያለፈን ፅንስ ጥሎ ስለሸሸ ግለሰብ የተሰጠውን ሪፖርት ተከትሎ፣ ከጥቂት ጊዜ በፊት የኢየሩሳሌም አውራጃ የፖሊስ አባላት በድርጊቱ ተሳትፏል የተባለውን ተጠርጣሪ አፈላልገው በቁጥጥር ሥር አውለዋል። ተጠርጣሪው በሞሪያህ ጣቢያ ለምርመራ የተላለፈ ሲሆን የክስተቱ ሁኔታዎችም እየተመረመሩ ነው።