በዛሬው ዕለት በደረሰው ጥቃት እጅግ በጣም የከፋ ጉዳት የደረሰበትን የነርያ ሌይተርን ውድ ቤተሰብ ጥቂት ጊዜ በፊት ጎብኝቼዋለሁ። ለነርያ ድቭ ቤን ሐና ጤና እንድጸልዩ እጠይቃለሁ። ሕዝቡ ሁሉ ከእናንተ ጋር ነው