ከሊባኖሱ ክቡር ፕሬዚዳንት «ጆሴፍ አውን» እና ከእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቢቢ ናታንያሁ ጋር እጅግ ግሩም ውይይቶችን አድርጌያለሁ። እነዚህ ሁለቱ መሪዎች በሀገራቸው መካከል ሰላምን ለማምጣት ሲሉ በምስራቃዊ ሰዓት አቆጣጠር ከሰአት በኋላ በ 5 ሰዓት ላይ የ10 ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት በይፋ እንደሚጀምሩ ተስማምተዋል። ማክሰኞ ዕለት ሁለቱ ሀገራት ከ34 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ከታላቁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራችን ማርኮ ሩቢዮ ጋር ተገናኝተዋል። ምክትል ፕሬዚዳንት ጄዲ ቫንስን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሩቢዮን፣ ከወታደራዊ ኤጀንቶች አለቆች ኮሚቴ ሊቀመንበር ዳን ራዚን ኬን ጋር በመሆን ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት ከእስራኤል እና ከሊባኖስ ጋር እንዲሰሩ አዘዛለሁ። በመላው ዓለም 9 ጦርነቶችን መፍታት ለእኔ ትልቅ ክብር ሆኖልኛል፣ ይህ ደግሞ 10ኛዬ ይሆናል፣ ስለዚህ እንፈጽመው! ፕሬዚዳንት ዶናልድ ጄ. ትራምፕ

Credits from Donald Trump Truth Social Network