ከጓደኛዬ የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር ተነጋግሬ በእስራኤል መንግሥት የነፃነት ቀን ከጀግናው የሕንድ አብራሪ ጋር በመሆን ችቦ እንዲያበሩ ጋብዣቸዋለሁ።

ሞዲ ለግብዣው አመስግነው በምድርም በአየርም ሕንድና እስራኤል ሽብርተኝነትን በጋራ እየተዋጉ መሆናቸውን ገልጸዋል። በመካከላችን ላለው ጠንካራና የረጅም ዓመታት ግንኙነት ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል። 🇮🇱 🇮🇳