ምርጫው ተቀራራቢ ነው። ወጥተን ድምጽ ካልሰጠን የአይዘንኮት፣ ሊበርማን፣ ያኢር ጎላን እና የአረብ ፓርቲዎች የግራ ክንፍ መንግሥት ይኖረናል። ይህንን የማስቆሚያው ብቸኛው መንገድ ሁላችንም መሐል (ሊኩድ) መምረጣችን ነው።