የፖሊስ ኮሚሽነሩ፣ ራቭ ኒትዛቭ (ኢንስፔክተር ጄነራል) ዳኒ ሌቪ፣ የህዝብን ፀጥታ ለማስከበር እና የምርጫ ሂደቱን ደህንነት ለመጠበቅ የፖሊስ ኃይሎች የሚያደርጉትን ዝግጅት በቅርበት መከታተላቸውን የቀጠሉ ሲሆን፣ በዚህም ሂደት ከደቡብ ዲስትሪክት አዛዥ፣ ኒትዛቭ ሀይም ቡብሊል ጋር ወደ ኪርያት ጋት በመምጣት በመስክ ከተሰማሩት የፖሊስ አባላት እና ዲሞክራሲያዊ መብታቸውን ለመጠቀም ከመጡ ዜጎች ጋር ተነጋግረዋል።