የኮንግረስ አባል ኒኮል ማሊዮታኪስ ለኒውዮርክ 11ኛ የኮንግረስ ዲስትሪክት እጅግ አስደናቂ ተሟጋች ናት! የኃያሉ የ«Ways & Means» ኮሚቴ አባል እንደመሆኗ መጠን ኒኮል ታላላቅ ሥራዎችን ለመፍጠር፣ ግብርና ደንቦችን ለመቀነስ፣ እና የሐገራችንን ወርቃማ ዘመን ለማስቀጠል የሚያስፈልጉትን «አሜሪካ መጀመሪያ» ፖሊሲዎች ታውቃለች። እሷ የአሜሪካን የኢነርጂ የበላይነት ለማራመድ፣ በአሜሪካ የተሰሩ ውጤቶችን ለማስተዋወቅ፣ ድንበራችንን ደህንነቱ የተጠበቀ ለማድረግ፣ ጀግኖች ሠራዊታችንን/ኞቻችንን ለማጠናከር፣ አስደናቂውን የኒውዮርክ ፖሊስ መምሪያ (NYPD) እና የኒውዮርክ እሳት አደጋ መምሪያ (NYFD) ለመሟገት፣ እና ሁልጊዜም ችግር ውስጥ ያለውን ሁለተኛውን ማሻሻያ ለመጠበቅ ጠንክራ እየሠራች ነው። ኒኮል ማሊዮታኪስ ለድጋሚ ምርጫ ሙሉ እና አጠቃላይ ድጋፌን አግኝታለች — እሷ ፈጽሞ አታሳፍራችሁም! የመምረጫ ቦታዎን እዚህ ያግኙ፡
የኮንግረስ አባል ኒኮል ማሊዮታኪስ ለኒውዮርክ 11ኛ የኮንግረስ ዲስትሪክት እጅግ አስደናቂ ተሟጋች ናት!
የኮንግረስ አባል ኒኮል ማሊዮታኪስ ለኒውዮርክ 11ኛ የኮንግረስ ዲስትሪክት እጅግ አስደናቂ ተሟጋች ናት!



