ይህ ለሊኩድ መራጮች የቀረበ የአስቸኳይ ጊዜ ጥሪ ነው!
ዛሬ ማንም ሰው ቤት አይቀመጥም። ባህር ዳር መሄድ የለም፣ ባርቤኪው የለም። ቤተሰብ፣ ጓደኞች እና ጎረቤቶችም ወደ ምርጫ ጣቢያ እንዲሄዱ እናረጋግጣለን።
የአይሁዳዊቷ አገራችን የወደፊት ዕጣ ፈንታ አደጋ ላይ ወድቋል፦ ጠንካራ የቀኝ ክንፍ መንግሥት ወይስ በአረብ ፓርቲዎች የሚደገፍ የግራ ክንፍ መንግሥት።
በሙሉ ኃይላችሁ ወጥታችሁ ለማሃል (ሊኩድ) ድምፅ ስጡ!



