ሻርኮች ወደ ሀዴራ ተመለሱበደርዘን የሚቆጠሩ ሻርኮች በእስራኤል ወደምትገኘው ሀዴራ የተመለሱ ሲሆን፣ ይህም ባለሥልጣናት በአካባቢው ዋና፣ ዳይቪንግ እና ስኖርክሊንግ እንዳይደረግ እገዳ እንዲጥሉ አድርጓል።12:41ከ1 ሰዓት በፊት