ለቤተሰቦቻቸው ማሳወቂያ የተሰጣቸው የሁለት የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት (IDF) ሟቾች ስሞችን የተመለከተ የIDF ቃል አቀባይ መግለጫ ተያይዟል፡
ሳጅን ሜጀር ሮን ዮናታን ሮይትማን፣ ዝ”ል፣ እና ሳጅን ዩቫል ሻይ ሱኢለም፣ ዝ”ል፣ በወደቁበት ወቅት፣ ከሻለቃው ተጨማሪ ሦስት ተዋጊዎች ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል። ተዋጊዎቹ በሆስፒታል የህክምና እርዳታ ለማግኘት የተወሰዱ ሲሆን ለቤተሰቦቻቸውም ተነግሯል።
የሟቾች ዝርዝር መረጃዎችና ፎቶግራፎች የሚታተሙበት እና ወቅታዊ የሚደረጉበት የIDF ድረ-ገጽ ማስፈንጠሪያ ተያይዟል፡



