የእስራኤል መከላከያ ሠራዊትቃል አቀባይ፡- ባለፈው ሌሊት (እሁድ)፣ ከእስራኤል መከላከያ ሠራዊት ወታደሮች አንዱ በደቡብ ሊባኖስ በተከሰተ የፈንጂ አደጋ ከፍተኛ (ከባድ) ጉዳት የደረሰበት ሲሆን አንድ የውጊያ ኦፊሰርም መካከለኛ ጉዳት ደርሶብታል። እንዲሁም በዚሁ ክስተት ሌላ የውጊያ ኦፊሰር እና ሌላ ወታደር ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል። ተዋጊዎቹ ለህክምና እርዳታ ወደ ሆስፒታል የተወሰዱ ሲሆን ቤተሰቦቻቸውም ተነግሯቸዋል።
ተዋጊዎቹ ለህክምና እርዳታ ወደ ሆስፒታል የተወሰዱ ሲሆን ቤተሰቦቻቸውም ተነግሯቸዋል።