የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት (IDF) ቃል አቀባይ፡

በኤይላት አካባቢ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት ከጥቂት ጊዜ በፊት የተሰሙትን ማስጠንቀቂያዎች ተከትሎ፣ በሆም ፍሮንት ኮማንድ መተግበሪያ እና ድረ-ገጽ ላይ የሚወጡትን ይፋዊ መመሪያዎች መከታተል ያስፈልጋል።

ዝርዝር ጉዳዮች በመጣራት ላይ ናቸው።

የሆም ፍሮንት ኮማንድ የቴሌግራም ገጽ አገናኝ (ሊንክ) ተያይዟል፡ t.me/PikudHaOref_all