አዲስ አዛዥ ለባሻን ክፍለ ጦር (210) ተሾመ። ብርጋዴር ጄኔራል ሲቫን ብሎክ ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ በሀላፊነቱ ያገለገለውን እና ወደ ጥናት/ትምህርት የሚሄደውን ብርጋዴር ጄኔራል ያይር ፓላይን በመተካት የባሻን ክፍለ ጦር (210) አዛዥ ሆኖ ገብቷል https://IDFANC.activetrail.biz/ANC039387375