የጎሎኒ ብርጌድ አዛዥ፡ «የመታሰቢያ ቀን – የእስራኤል ሕዝብ ሁሉ በዚች ሰዓት የወደቁትን ልጆች፣ ወዳጆች በማሰብ በአንድነት ቆሟል። እንዲሁም ዘንድሮ ከቤተሰቦች ጋር እንደምንፈልገው መሆን ባንችልም፣ ዘንድሮ የቆምንበት ቦታ ከሁሉ የተሻለ መታሰቢያ ነው።» «ከ24 ሰዓት በኋላ፣ ወደ ሌላ ዘመቻ በምንወጣበት ጊዜ፣ በወደቁት ሰዎች፣ በእናንተ እና እንደእናንተ ባሉ ሌሎች በሺዎች በሚቆጠሩ ተዋጊዎች፣ በስተጀርባ ባሉት ቤተሰቦችዎ አማካኝነት የእስራኤል ግዛት የነጻነት ቀን ማክበር እንደሚችል ታውቃላችሁ።»