ቼኪያ በህፃናት ላይ የሚፈጸመውን የኦንላይን ብዝበዛ ለመከላከል የእስራኤልን «ሞዴል 105» ማዕቀፍ ተግባራዊ ልታደርግ ነው
የቼክ ጠቅላይ ሚኒስትር አንድሬ ባቢሽ ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆች ላይ እየጨመረ የመጣውን የኦንላይን ስጋት ለመቅረፍ የሚያስችል የተቀናጀ ማዕቀፍ የሆነውን "ሞዴል 105" ለመውሰድ ከእስራኤል ባለስልጣናት ጋር ተወያዩ…
የቼክ ጠቅላይ ሚኒስትር አንድሬ ባቢሽ ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆች ላይ እየጨመረ የመጣውን የኦንላይን ስጋት ለመቅረፍ የሚያስችል የተቀናጀ ማዕቀፍ የሆነውን "ሞዴል 105" ለመውሰድ ከእስራኤል ባለስልጣናት ጋር ተወያዩ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ናታንሃሁ ከቼክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔትር ማሲንካ ጋር በእየሩሳሌም ተገናኝተው የቼክና እስራኤልን ጠንካራ ወዳጅነትና ታሪካዊ ግንኙነት ገለጹ።