ጥቃቱን ተከትሎ ኦፊሰሩ በእጁ ቆስሎ ለሕክምና ክትትል ተወስዷል። በመግቢያው በር የጸጥታ ጠባቂዎችን ትእዛዝ ያልሰማው ተጠርጣሪው፣ የፍተሻ በሩን በመጣስ በቦታው ላይ ይሠራ በነበረ ኦፊሰር ላይ ጥቃት ፈጽሟል።