በዚህ ሰዓት በክፋር ሳባ የፖሊስ ጣቢያ አቅራቢያ ሕገወጥ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል – ሥርዓት አልበኞች በጣቢያው አቅራቢያ ያለውን መንገድ በሁለቱም አቅጣጫዎች እየዘጉ ነው።

ኅብረተሰቡ በአማራጭ መንገዶች እንዲጓዝና ሁልጊዜም ወቅታዊ መረጃዎችን እንዲከታተል እንመክራለን።