ኢራን በእርግጥም ስምምነት ማድረግ ትፈልጋለች፣ ለዩናይትድ ስቴትስ እና ከእኛ ጋር ላሉትም ጥሩ ስምምነት ይሆናል፡፡ ነገር ግን ዴሞክራቶች እና የተለያዩ አርበኛ የሌላቸው የሚመስሉ ሪፐብሊካኖች፣ የፖለቲካ ተቀጣሪዎች ቀደም ሲል ታይቶ በማያውቅ ደረጃ በፍጹም አጥፊ ሁኔታ ደጋግመው «በማለፍለፍ» ፈጣን እንቅስቃሴ ላድርግ፣ ወይም ቀስ ብዬ እንድቀሳቀስ፣ ወይም ወደ ጦርነት እንድገባ፣ ወይም ወደ ጦርነት እንዳልገባ፣ ወይም ሌላም ሌላም እያሉ ሲወተውቱኝ ሥራዬን በትክክል ለመሥራት እና ለመደራደር እጅግ ይበልጥ ከባድ እንደሆንብኝ አይረዱም? ትንሽ ዘና ብለው ያርፉ፣ በመጨረሻው ሁሉም ነገር በሰናይ ይፈታል – ሁልጊዜም እንደዚያው ነው የሚሆነው! ፕሬዝዳንት ዲጄቲ

Credits from Donald Trump Truth Social Network