ሁሉም የሪፐብሊካን ሴናተሮች! ዲሞክራቶች ዕድሉን እንዳገኙ ወዲያውኑ እንደሚያደርጉት ሁሉ የፊሊባስተር ሥርዓቱን አስወግዱ፤ እንዲሁም «ሴቭ አሜሪካ አክት» የተባለውን ሕግ እና በጀቱን ጨምሮ ሌላውንም ሁሉ አጽድቁ፤ እንዲሁም የሚመጣውን የዕዳ ገደብ አጽድቁ። በጣም ዘግየቶ ከመድረሱ በፊት አሁን አድርጉት!!! ፕሬዚዳንት ዲጄቲ

ከዶናልድ ትራምፕ ትሩዝ ሶሻል ኔትወርክ የተወሰደ