ሕዝባችን ትምህርቱን ተምሯል። ሌላ ሆሎኮስት (የአይሁድ ጭፍጨፋ) እንደማይኖር ቃል ገብቼ ነበር – በዚህ ዓመት፣ ያንን ቃልኪዳን ፈጽመናል። ለእንግዲህ ፈጽሞ አይደገምም።