ዛሬ ለሊኩድ ድምጽ ለሰጣችሁ ሁሉ እናመሰግናለን! አሁን እስራኤልን ማዳን እንድንችል ከእናንተ የምፈልገው አንድ ነገር ብቻ ነው – አሁን በዋትስአፕ ለመላው ቤተሰብ፣ ለሁሉም ጓደኞች፣ ወጥተው ለሊኩድ ድምጽ እንዲሰጡ ጻፉላቸው። እኛ በአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ ውስጥ ነን! ውጡና ለሊኩድ ድምጽ ስጡ!