የእስራኤል መከላከያ ሠራዊትቃል አቀባይ፡- ከቀኑ ጥቂት ደቂቃዎች በፊት በሰሜናዊው የሀገሪቱ ክፍሎች በርካታ አካባቢዎች ላይ ከነበሩት የማስጠንቀቂያ ደወሎች ጋር ተያይዞ፣ ከሊባኖስ ወደ ሀገራችን ግዛት የተሻገሩ ሁለት ሮኬቶች ተለይተዋል። አንድ ሮኬት የተመታ ሲሆን ሁለተኛው ሮኬት ክፍት ቦታ ላይ ወድቋል፣ ምንም ጉዳት የለም።