ከይሁዳ እና ሰማርያ የዕለት ተዕለት አሰራር እስከ ሆሎኮስት የተረፈ ሰው በ’ዓም ከላቪ’ ማዳን፡ የስራ ዘመኑን ለማጠናቀቅ – የነፍስ አድን ብርጌድ አዛዥ ብርጌዱ ያሳለፋቸውን እጅግ ውጥረት የተሞላባቸው 2 ዓመታት ጠቅለል አድርገው ገለጹ። ለዕስራኤል መከላከያ ሠራዊት ፖድካስት ሙሉ ክፍል 👇https://tr.ee/ixOajt6uvZ