የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት (IDF) ቃል አቀባይ፦

ዛሬ ቀደም ብሎ (ሰኞ)፣ የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት (IDF) አውሮፕላን በቴክኒክ ብልሽት ምክንያት በቤት ሺቅማ አካባቢ ወደቀ፤ በአካባቢው በሚገኝ ክፍት ቦታ ላይም እሳት ያስከተለ ሲሆን ምንም ዓይነት ጉዳት የደረሰበት ሰው የለም።

ክስተቱ እየተጣራ ነው።